2 ሳሙኤል 24:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ዳዊትም ለእግዚአብሔር ቃል በመታዘዝ ጋድ እንደ ነገረው አደረገ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ስለዚህ ዳዊትም፣ እግዚአብሔር በጋድ በኩል ባዘዘው መሠረት ወጣ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ስለዚህ ዳዊት፥ ጌታ ያዘዘውን ለማድረግ የጋድን ቃል ሰምቶ ወጣ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ዳዊትም እግዚአብሔር እንዳዘዘው እንደ ጋድ ነገር ወጣ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ዳዊትም እግዚአብሔር እንዳዘዘው እንደ ጋድ ነገር ወጣ። Ver Capítulo |