2 ሳሙኤል 12:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ሀብታሙ ሰው ብዙ የቀንድ ከብቶችና የበግ መንጋ ነበሩት፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ባለጠጋው እጅግ ብዙ በጎችና የቀንድ ከብቶች ነበሩት፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሀብታሙ እጅግ ብዙ በጎችና የቀንድ ከብቶች ነበሩት፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ባለጠጋውም እጅግ ብዙ የበግና የላም መንጋ ነበረው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ባለጠጋውም እጅግ ብዙ በግና ላም ነበረው። Ver Capítulo |