2 ሳሙኤል 11:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ከዚህ በኋላ ኢዮአብ ስለ ጦርነቱ የሚያስረዳ መልእክት ወደ ዳዊት ላከ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ኢዮአብም በጦርነቱ የሆነውን ሁሉ ለዳዊት ላከ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ከዚያም ኢዮአብ በጦርነቱ የሆነውን ሁሉ ለዳዊት ላከ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ኢዮአብም የጦርነቱን ዜና ሁሉ ለዳዊት ይነግሩት ዘንድ ላከ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ኢዮአብም ልኮ በሰልፍ የሆነውን ሁሉ ለዳዊት ነገረው። Ver Capítulo |