2 ነገሥት 8:14 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ከዚህም በኋላ አዛሄል ተመልሶ ሲመጣ “ኤልሳዕ ምን አለህ?” ሲል ቤንሀዳድ ጠየቀው። አዛሄልም “አንተ በእርግጥ እንደምትድን ነግሮኛል” ሲል መለሰለት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ከዚያም አዛሄል ከኤልሳዕ ዘንድ ወጥቶ ወደ ጌታው ተመለሰ፤ ቤን ሃዳድም፣ “ለመሆኑ ኤልሳዕ ምን አለህ?” ሲል ጠየቀው፤ አዛሄልም፣ “በርግጥ ከበሽታህ እንደምትድን ነግሮኛል” አለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ከዚህም በኋላ አዛሄል ተመልሶ ሲመጣ “ኤልሳዕ ምን አለህ?” ሲል ቤንሀዳድ ጠየቀው። አዛሄልም “አንተ በእርግጥ እንደምትድን ነግሮኛል” ሲል መለሰለት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ከኤልሳዕም ወጥቶ ወደ ጌታው መጣ፤ እርሱም፥ “ኤልሳዕ ምን አለህ?” አለው፤ እርሱም አለው፥ “መዳንን ትድናለህ በለው አለኝ።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ከኤልሳዕም ርቆ ወደ ጌታው መጣ፤ እርሱም “ኤልሳዕ ምን አለህ?” አለው። እርሱም “እንድትፈወስ ነገረኝ፤” አለው። Ver Capítulo |