1 ሳሙኤል 25:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ዳዊትም በበረሓ ሳለ ይህንኑ ወሬ ሰማ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ዳዊት በምድረ በዳ ሳለ ናባል በጎቹን እንደሚሸልት ሰማ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ዳዊት በምድረ በዳ ሳለ ናባል በጎቹን እንደሚሸልት ሰማ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ዳዊትም በምድረ በዳ ሳለ፥ “ናባል በቀርሜሎስ በጎቹን ይሸልታል” የሚል ወሬ ሰማ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ዳዊትም በምድረ በዳ ሳለ፦ ናባል በጎቹን ይሸልታል የሚል ወሬ ሰማ። Ver Capítulo |