1 ነገሥት 3:24 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ንጉሡም ሰይፍ እንዲያመጡለት አዘዘ፤ ሰይፍም አመጡለት፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ከዚያም ንጉሡ፣ “እንግዲያውስ ሰይፍ አምጡልኝ” አለ፤ ለንጉሡም ሰይፍ አመጡለት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ንጉሡም ሰይፍ እንዲያመጡለት አዘዘ፤ ሰይፍም አመጡለት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ንጉሡም፥ “ሰይፍ አምጡልኝ” አለ፤ እነርሱም ወደ ንጉሡ ሰይፍ አመጡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ንጉሡም “ሰይፍ አምጡልኝ፤” አለ፤ ሰይፍም ይዘው ወደ ንጉሡ ፊት መጡ። Ver Capítulo |