1 ነገሥት 14:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 በዚያን ጊዜ የንጉሥ ኢዮርብዓም ወንድ ልጅ አቢያ ታሞ ነበር፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በዚያ ጊዜ የኢዮርብዓም ልጅ አብያ ታመመ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በዚያን ጊዜ የንጉሥ ኢዮርብዓም ወንድ ልጅ አቢያ ታሞ ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በዚያም ወራት የኢዮርብዓም ልጅ አብያ እጅግ ታመመ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 በዚያም ወራት የኢዮርብዓም ልጅ አብያ ታመመ። Ver Capítulo |