1 ነገሥት 1:43 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 ዮናታንም እንዲህ ሲል መለሰ፦ “ደኅና ወሬስ ይዤ አልመጣሁም፤ ግርማዊው ንጉሥ ዳዊት ሰሎሞንን አንግሦታል፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም43 ዮናታንም እንዲህ ሲል ለአዶንያስ መለሰ፣ “ነገሩ ከቶ እንዲህ አይደለም! ጌታችን ንጉሥ ዳዊት ሰሎሞንን አንግሦታል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ዮናታንም ለአዶንያስ እንዲህ ብሎ መለሰ፦ “በእውነት ጌታችን ንጉሥ ዳዊት ሰሎሞንን አነገሠው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ዮናታንም ለአዶንያስ እንዲህ ብሎ መለሰ፥ “በእውነት ጌታችን ንጉሥ ዳዊት ሰሎሞንን አነገሠው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)43 ዮናታንም ለአዶንያስ እንዲህ ብሎ መለሰ “በእውነት ጌታችን ንጉሥ ዳዊት ሰሎሞንን አነገሠው። Ver Capítulo |