| 1 ቆሮንቶስ 15:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 በክርስቶስ አምነው የሞቱት ጠፍተዋል ማለት ነው፤Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 እንዲህም ከሆነ፣ በክርስቶስ ያንቀላፉት ጠፍተዋል ማለት ነው።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በክርስቶስም ያንቀላፉት ጠፍተዋል ማለት ነው።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እንግዲያስ በክርስቶስ አምነው የሞቱ ጠፍተዋላ።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 እንግዲያስ በክርስቶስ ያንቀላፉት ደግሞ ጠፍተዋላ።Ver Capítulo |