1 ቆሮንቶስ 15:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 የሞቱት ሰዎች ከሞት ካልተነሡ ክርስቶስም ከሞት አልተነሣም ማለት ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ምክንያቱም ሙታን ካልተነሡ፣ ክርስቶስም አልተነሣም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ምክንያቱም ሙታን ካልተነሡ፥ ክርስቶስም አልተነሣም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ሙታን የማይነሡ ከሆነ ክርስቶስም ከሙታን አልተነሣማ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ሙታን የማይነሡ ከሆነ ክርስቶስ አልተነሣማ፤ Ver Capítulo |