1 ቆሮንቶስ 10:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 የሙሴ ተባባሪዎች ለመሆንም በዚህ ደመናና በዚህ ባሕር ተጠመቁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እነርሱ ሁሉ ከሙሴ ጋራ ለመተባበር በደመናና በባሕር ተጠመቁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሁሉም ሙሴን እንዲተባበሩ በደመናና በባሕር ተጠመቁ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ሁሉንም ሙሴ በደመናና በባሕር አጠመቃቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ሁሉም ሙሴን ይተባበሩ ዘንድ በደመናና በባሕር ተጠመቁ፤ Ver Capítulo |