1 ዜና መዋዕል 5:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 የጉኒ የልጅ ልጅ የዓብዲኤል ልጅ አሒ የእነዚህ ሁሉ ጐሣዎች አለቃ ነበር፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 የቤተ ሰባቸውም አለቃ የጉኒ ልጅ፣ የአብዲኤል ልጅ አሒ ነበረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የአባቶቻቸውም ቤቶች አለቃ የጉኒ ልጅ የአብዲኤል ልጅ አኪ ነበረ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የአባቶቻቸውም ቤቶች አለቃ የጎኔ ልጅ የአብዲኤል ልጅ ወንድም ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 የአባቶቻቸውም ቤቶች አለቃ የጉኒ ልጅ የአብዲኤል ልጅ ወንድም ነበረ። Ver Capítulo |