1 ዜና መዋዕል 4:37 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 የሺፍዒ ልጅ ዚዛ፥ የየዳያ የሺምሪና የሸማዕያ ዘር የሆነው የአሎን ልጅ ሺፍዒ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 የሺፊ ልጅ ዚዛ፣ የአሎን ልጅ፣ የይዳያ ልጅ፣ የሺምሪ ልጅ፣ የሸማያ ልጅ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 የሺፊ ልጅ ዚዛ፥ የአሎን ልጅ የይዳያ ልጅ የሺምሪ ልጅ የሸማያ ልጅ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 የሳፋኤ ልጅ ዙዛ፥ የአሎን ልጅ የይዳያ ልጅ የሰማሪ ልጅ የሰማያ ልጅ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 የሺፊ ልጅ ዚዛ፥ የአሎን ልጅ የይዳያ ልጅ የሺምሪ ልጅ የሸማያ ልጅ፤ Ver Capítulo |