1 ዜና መዋዕል 1:48 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም48 ሳምላም በሞተ ጊዜ በኤፍራጥስ ወንዝ ዳር ያለችው የረሐቦት ተወላጅ የነበረው ነገሠ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም48 ሠምላ ሲሞት በወንዙ አጠገብ ያለው የርሆቦቱ ሳኡል በምትኩ ነገሠ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)48 ሠምላም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ በወንዙ አጠገብ ያለችው የረሆቦት ሰው ሳኡል ነገሠ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)48 ስማዓም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ በወንዙ አጠገብ ያለችው የረኆቦት ሰው ሳኦል ነገሠ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)48 ሠምላም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ በወንዙ አጠገብ ያለችው የረኆቦት ሰው ሳኡል ነገሠ። Ver Capítulo |