1 ዜና መዋዕል 1:45 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 ዩባብ በሞተ ጊዜ የቴማን አገር ሰው ሑሻም ነገሠ፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም45 ኢዮባብ ሲሞት፣ የቴማን አገር ሰው ሑሳም በምትኩ ነገሠ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 ኢዮባብም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ የቴማን አገር ሰው ሑሳም ነገሠ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 ኢዮባብም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ የቴማን ሀገር ሰው አሶም ነገሠ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 ኢዮባብም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ የቴማን አገር ሰው ሑሳም ነገሠ። Ver Capítulo |