Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ዘካርያስ 6:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 የጌታም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 ከዚያም የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦

Ver Capítulo Copiar




ዘካርያስ 6:9
3 Referencias Cruzadas  

የሠራዊትም ጌታ ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦


በንጉሡም በዳርዮስ በአራተኛው ዓመት፥ ካሴሉ በሚባል በዘጠነኛው ወር በአራተኛው ቀን፥ የጌታ ቃል ወደ ዘካርያስ መጣ።


ዳርዮስ በነገሠ በሁለተኛው ዓመት፥ በስምንተኛው ወር፥ የጌታ ቃል ወደ አዶ ልጅ ወደ በራክዩ ልጅ ወደ ነቢዩ ወደ ዘካርያስ እንዲህ ሲል መጣ፦


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios