Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 9:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በቅዱሱ ተራራ ላይ ቤተ መቅደስህን እንድገነባ፥ ድንኳንህን በተከልክበት ከተማ፥ ጥንት ያዘጋጀሃትን የቀደሰች ድንኳን ዓይነት፥ መሠዊያህን እንድሠራ አዘዝከኝ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በቅዱስ ተራራህ ላይ ቤተ መቅደስ፥ በማረፊያህም ሀገር ከጥንት ጀምሮ ባዘጋጀኸው በቅድስናህ ማደሪያ አምሳል መሠዊያ እንዲሠራ አዘዝኽ። Ver Capítulo |