Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 9:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በምድር ላይ ያለውን ለማወቅ እንቸገራለን፤ ባጠገባችን ያለውንም ለመረዳት እንደክማለን፤ እንግዲያውስ በሰማያት ያለውን ሊያውቅ የሚችል ከቶ ማን ነው? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በብዙ ትጋትና ግዳጅ፥ በጭንቅም ብንመረምር በምድር የሚሠራውን ሥራ እናገኛለን፤ በእጃችን የምንዳስሰውንም ሥራ በድካም እናገኛለን። በሰማይ ያለውን ግን ማን መረመረው? Ver Capítulo |