Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 19:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 የእሳት ነበልባሎች ደግሞ፥ በውስጣቸው ዘለው የሚገቡትን ትናንሽ እንስሳት ሥጋ መለብለብ አቃታቸው፤ በረዶ የሚመስለውንና በቀላሉ የሚቀልጠውንም ሰማያዊ ምግብ ሊያሟሙት አልቻሉም። Ver Capítulo |