Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 19:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከአሸባሪው ነጐድጓዳዊ ማስጠንቀቂያ በኋላ፥ ቅጣቱ በኃጢአተኞቹ ላይ ዘነበ። በመጻተኞች ላይ ላሳዩትም ጥላቻ የወንጀሎቻቸውን ዋጋ አገኙ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እንግዶችን ስለ መቀበል እጅግ የተጠላ ጠባይን ወድደዋልና፥ እነዚህ የማያውቋቸው በደረሱ ጊዜ አልተቀበሉአቸውም፤ እነዚያ ግን መልካም እያደረጉ ሲጠቅሙአቸው በእነርሱ ዘንድ በእንግድነት የኖሩትን አስጨንቀው ገዙአቸው። Ver Capítulo |