Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 18:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አባቶቻችን ያችን ምሽት አስቀድመው ያውቋት ነበር፤ እምነታቸውን በማን ላይ እንደጣሉ ያውቁም ስለ ነበር፥ ቃል ኪዳኑ እንደሚፈጸም እርግጠኞች ነበሩ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የተማማሉባትን መሐላ ባወቁ ጊዜ፥ በፍቅር ያስቧት ዘንድ አባቶቻችን ያቺን ሌሊት ዐወቋት። Ver Capítulo |