Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 18:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ቁጣን ባቆመውና ወደ ሕያዋንም እንዳይጠጋ ባገደው ጊዜ፥ አስክሬኖች ተከምረው ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ብዛታቸው የማይቈጠር የሞቱ ሰዎች እርስ በርሳቸው በወደቁ ጊዜ በበሽተኞቹና በሕያዋኖቹ መካከል ቁሞ መቅሠፍቱን ጸጥ አደረገ። ለሕያዋንም መንገድን ለየ። Ver Capítulo |