Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 18:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 አንድ ንጽሕ ሰው ከመዓቱ አድኗቸዋልና። የተቀደሱ መሣሪያዎቹን፥ ጸሎቱንና የስርየት ዕጣን በመያዝ ቁጣውን ተጋፈጠው፤ አገልጋይህ መሆኑንም በማስመስከር መዓቱን አስወገደ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ነውር የሌለበት ሰው ጸሎት የሚጸልይበትን፥ ዕጣንም የሚያጥንበትን የአገልግሎት መሣሪያ፥ ልብሰ መትከፉን ይዞ ፈጥኖ ተዋግቶአልና ኀጢአታቸውን ለማቃለል ባለሟልነትን አገኘ፤ መዓቱን ተቃወመ፥ መቅሠፍቱንም ጸጥ አደረገ። በዚህም ያንተ መልእክተኛ እንደ ሆነ ራሱን አስታወቀ። Ver Capítulo |