Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 18:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ኃያሉ ቃልህ ከንጉሣዊው ዙፋን እንዳትጠፋ በተፈረደባት መሬት እምብርት ላይ እንደ ጨካኝ ጦረኛ ከሰማይ ዘሎ ወረደ። የማያወላውለውን ትእዛዝህን እንደ ሰላ ሠይፍ ይዞ በመውረድ፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ሁሉን የሚችል ቃልህ እንደ ድል አድራጊና ጦረኛ ሆኖ፥ ከሰማያት ከዙፋንህ ውስጥ ወደ ጥፋት ምድር መካከል ወረደ። Ver Capítulo |