Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 18:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በአስማቶቻቸው ተማምነው ያላመኑት ሁሉ፥ የበኩር ልጆቻቸው በሞቱባቸው ጊዜ፥ ይህ ሕዝብ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን አምነው ተቀበሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ስለ ሟርታቸውም የመጣባቸውን መቅሠፍት ሁሉ አላወቁምና በበኸር ልጃቸው መጥፋት ሕዝቡ የእግዚአብሔር ልጆች እንደ ሆኑ ዐወቁ። Ver Capítulo |