Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 17:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 መደበቂያ ብለው የያዙት ከለላቸው ፍርሃትን ሊያባርርለቸው አልቻለም፤ አስደንጋጭ ድምጾች በዙሪያቸው ያስተጋባሉ፤ ፊታቸው የጠቆረ ጐስቋላ መናፍስት ያስፈራሯቸዋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የያዛቸው አመንዝራ ከድንጋጤ ይጠብቃቸው ዘንድ አልቻለም፥ ነገሩ ስቅጥጥ የሚያደርግ የታላቅ ቃል ድምፅም ያውካቸው ጀመር። የክፉ ምትሀት መልክም ፊቱ ያዘነውን ሁሉ አጠፋ። Ver Capítulo |