|  Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio.  Ver explicación completa  መጽሐፈ ጥበብ 17:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እጅግ ደካማ የሆነውና እርሱኑ ከመሰለው የሲኦል ጉድጓድ የመነጨው ጨለማ ሳይገፍ በአንድ ዓይነት እንቅልፍ ተሸንፈው ነበር።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የሚያስደነግጡ አጋንንት አስደንግጠዋቸዋልና፥ ምትሀትን በማሳየት የሚያሳድዱአቸው አሉ፥ የሰውነትንም ተስፋ የሚያደክም አለ፥ ያልጠበቁትና ያልተጠራጠሩት ፍርሀትና ድንጋጤም ድንገት ደረሰባቸው።Ver Capítulo |