Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 10:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ከጉድጓድ ውስጥ አብራው ገባች፤ በሰንሰለት በታሰረ ጊዜ አልተወችውም፤ በትረ መንግሥቱን እስኪጨብጥ፥ በጨቋኞችም ላይ ሥልጣንን እስኪያገኝ፥ ከጐኑ አልጠፋችም። በውሸት ያሙትን ሁሉ፥ ሐሰተኞች እንደ ሆኑ አግልጣለች፤ ዘላለማዊ ክብርንም አጐናጽፋዋለች። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በተበረታቱበትም ሰዎች ላይ ግዛትንና የመንግሥትን ሹመት እስከምታመጣለት ድረስ በታሠረበት አልተለየችውም። የናቁትንና ያነወሩትንም ሐሰታቸውን ገለጠችባቸው። የዘለዓለምንም ክብር ሰጠችው። Ver Capítulo |