Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 10:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከጠላቶቹ ጠበቀችው፤ ካጠመዱበትም ወጥመድ አወጣችው። በመራራዉ የትግል ወቅት ሸለመችው። የተቀደሰ ተግባር ከሁሉም በላይ መሆኑን አስተማረችው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከጠላቶቹም እንደ አደራ ዕቃ ጠበቀችው፥ ከከበቡትም ሰዎች አዳነችው። ለእግዚአብሔርም በበጎ መገዛት ከሁሉ እንደሚጸና ያውቅ ዘንድ በጽኑ ገድል ጊዜ ድልን ሰጠችው። Ver Capítulo |