Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 10:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከወንድሙ ቁጣ የሚሸሸውን ጻድቅ ሰው፥ በቀና መንገዶች መራችው፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት አሳየችው፤ ስለ ቅዱስ ነገሮችም ያውቅ ዘንድ አስተማረችው፤ ድካሙ ፍሬ እንዲያፈራ አደረገች፤ የጥረቱንም ዋጋ ሰጠችው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ይህች ከወንድሙ ቍጣ የተነሣ የሸሸውን ጻድቅ ሰው ወደ ቀና መንገድ መራችው። የእግዚአብሔርንም መንግሥት አሳየችው፤ የተቀደሱትንም ማወቅን ሰጠችው፥ ከድካሙ የተነሣም አበለጸገችው፥ ጥሪቱንም አበዛችለት። Ver Capítulo |