Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 7:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ቀጥሎም “ተባረክ ልጄ! የደግ አባት ልጅ ነህ። እንዲህ ያለ ብሩህና መልካም የሚሠራ ሰው ዐይኖቹን ማጣቱ እንዴት ያሳዝናል” አለ። በዘመዱ ጦቢያ አንገት ላይ ተጠምጥሞ አለቀሰ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 “አንተ የደግ ሰው ልጅ ነህ” ብሎ መረቀው፤ የጦቢትም ዐይኖች እንደ ጠፉ ነገረው። የጦቢትም ዐይኖች እንደ ጠፉ በሰማ ጊዜ አዝኖ አለቀሰ። Ver Capítulo |