Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 7:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከዚህ በኋላ ራጉኤል ልጁን ሣራን ጠራትና መጣች፤ በእጇም ያዛትና ለጦብያ እንዲህ በማለት ሰጠው “ለአንተ ሰጥቼሃለሁ፤ ሕጉና በሙሴ መጽሐፍ የተጻፈው ውሳኔ ሚስት አድርጎ ሰጥቶሃል፤ ውሰዳት፥ ወደ አባትህም ቤት በደኅና አድርሳት፤ የሰማይ አምላክ በሰላም ያድርሳችሁ።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ራጉኤልም አለው፥ “ከአሁን ጀምሮ እንደ ሥርዐቱ ውሰዳት፤ አንተ ወንድሟ ነህና፥ እርሷም እኅትህ ናትና፤ ይቅር ባይ እግዚአብሔርም የሚበጀውን ያከናውንላችሁ።” Ver Capítulo |