Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 4:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ልጄ ሆይ ድሆች በመሆናችን አትፍራ፤ እግዚአብሔርን ከፈራህና ከኃጢአት ሁሉ ከራቅክ፥ ጌታ አምላክህን ደስ የሚያሰኘው ነገር ሁሉ ካደረግህ ብዙ ሀብት አለህ።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ልጄ ሆይ! ከድህነት የተነሣ አትፍራ። ድሆች ባንተ ዘንድ ብዙ በረከትን ይቀበላሉና፥ እግዚአብሔርን ብትፈራው ከኀጢአትም ሁሉ ብትርቅ እግዚአብሔርንም ደስ የሚያሰኘውን ሥራ በፊቱ ብታደርግ ብዙ በረከት ባንተ ዘንድ ይኖራል።” Ver Capítulo |