Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 4:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 አንተ የማትወደውን ነገር በማንም ላይ አታድርግ፤ እስክትሰክር ድረስ የወይን ጠጅ አትጠጣ፥ ስካር ከአንተ ጋር በመንገድህ አይሂድ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ለራስህ የምትጠላውን ለማንም አታድርግ፤ ለመስከርም ወይንን አትጠጣ፤ ከሰካራሞችም ጋር በጎዳና አትሂድ። Ver Capítulo |