Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 4:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የሰሩልህን ሰዎች ደሞዝ በፍጥነት ከፈል እንጂ ለነገ አታሳድር። እግዚአብሔርን ካገለገልክ ዋጋህን ይከፍልሃል። ልጄ ሆይ በሥራህ ሁሉ ተጠንቀቅ፥ በጠባይህም ሁሉ ሥነ-ሥርዓት ያለህ ሁን። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የተገዛልህ ሁሉ ደመወዝ ባንተ ዘንድ አይደር፤ በጊዜው ስጠው እንጂ። ለእግዚአብሔር ብትገዛ ዋጋህ ይበዛልሃልና፤ ራስህን ዕወቅ፤ በሥራህና በጠባይህ ሁሉ ጠቢብ ሁን። Ver Capítulo |