Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 3:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሰባት ጊዜ በጋብቻ ተሰጥታ ወንድ ከሴት ጋር እንደሚያደርገው ከእርሷ ጋር ከመተኛታቸው በፊት አስሞዴዩስ የተባለ ክፉ ጋኔን ባሎችዋን ይገላቸው ነበርና። ያች አገልጋይ እንዲህ አለቻት “ባሎችሽን የምትገድያቸው አንቺ ነሽ፥ ለሰባት ባሎች ተሰጥተሽ ነበር፥ ግን ከአንዱም ጋር አብረሽ አልኖርሽም፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለሰባት ወንዶች አጋብተዋት እንደ ወንድና ሴት ሳይቃረቡ አስማንድዮስ የሚባል ክፉ ጋኔን ገድሏቸዋልና፤ እንዲህም አሏት፥ “ባሎችሽ እየታነቁ እንደሚሞቱ አታውቂምን፦ እነሆ ሰባቱ አገቡሽ፤ ከእነርሱም አንዱ ስንኳ አልተከተለሽም። Ver Capítulo |