Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 3:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አሁንም እንደ ፈቀድህ አድርገኝ፤ ከዚህች ምድር ተላቅቄ ዳግም አፈር ልሁን፥ ከመኖር መሞት ይሻለኛልና፥ ከንቱ ስድብን ተቋቁሜአልሁና፥ በታላቅ ኃዘንም ውስጥ ነኝ፤ ጌታ ሆይ ከዚህ መከራ እንድላቀቅ እዘዝ፥ ወደ ዘላለማዊ ቤቴም እንድሄድ ፍቀድ፤ ጌታ ሆይ ፊትህን ከኔ አትመልስ፤ በማያባራ ሰቆቃ ከተሞላ ሕይወት ይልቅ ሞቴን እመርጣለሁ፥ ከዚህ ወዲያ ስድቦችን መሸከም አልችልም።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አሁንም በፊትህ ደስ የሚያሰኝህን በእኔ አድርግ፤ ከመኖር መሞት ይሻለኛልና በሞት እሰናበት ዘንድ፥ መሬትም እሆን ዘንድ ነፍሴን የሚቀበላትን እዘዝልኝ። በሐሰትና በውርደት ተግዳሮትን ሰምቻለሁና፥ ኀዘንም በእኔ ላይ በዝትዋልና ከመከራዬ እሰናበት ዘንድ፥ ወደ ዘለዓለማዊ ቦታም እሄድ ዘንድ እዘዝ፤ ፊትህንም ከእኔ አትመልስ።” Ver Capítulo |