Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 3:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ሁለቱንም እንዲፈውሳቸው ሩፋኤል ተላከ። ከጦቢት ዐይን የእግዚአብሔርን ብርሃን እንዲያይ ዓይኑ ላይ ያለውን ነጥብ ሊያጠፋለት፥ የራጉኤል ልጅ ሣራን ደግሞ ለጦቢት ልጅ ለጦብያ በሙሽርነት በመስጠት፥ ከአጋንንት ሁሉ ከከፋው ከአስሞዴዩስ ለማስጣል፥ በእርግጥም ከሁሉም አድናቂዎች ይልቅ የምትገባው ለጦብያ ነበርና፤ በተመሳሳይ ጊዜ ጦቢት ከግቢው አጥር ሲመለስ ሳለ የራጉኤል ልጅ ሣራ ከነበረችበት ክፍል ወደ ታች ደረጃውን በመውረድ ላይ ነበረች። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሩፋኤልንም ላከው፤ ሁለቱን ያድናቸው ዘንድ፥ ከጦቢትም ዐይን ብልዙን ያጠፋለት ዘንድ፥ የራጉኤል ልጅ ሳራንም ሚስት ልትሆነው ለጦቢት ልጅ ለጦብያ ይሰጣት ዘንድ፥ ክፉ ጋኔን አስማንድዮስንም ይሽረው ዘንድ፥ ጦብያ ይወርሳታልና። በዚያም ወራት ጦቢት ተመልሶ ወደ ቤቱ ገባ፤ የራጉኤል ልጅ ሳራም ከሰገነቷ ወረደች። Ver Capítulo |