Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 3:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በዚያ ሰዓት ወደ መስኮቱ እጆችዋን ዘርግታ እንዲህ ስትል ጸለየች፦ “መሐሪ አምላክ ሆይ፥ የተባረክ ነህ፥ ስምህ ለዘለዓለም ብሩክ ይሁን፥ የሠራሃቸው ነገሮች በሙሉ ለዘለዓለም ይባርኩህ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በመስኮቱም በኩል ጸለየች፤ እንዲህም አለች፥ “አቤቱ አንተ ፈጣሪዬ ቡሩክ ነህ፤ ቅዱስና ክቡር ስምህም ለዘለዓለም ይመስገን፤ ሥራህም ሁሉ ለዘለዓለሙ ክቡር ነው። Ver Capítulo |