Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 2:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በግንቡ ላይ ድንቢጦች መኖራቸውን አላወቅሁም ነበር፤ ትኩስ ኩሳቸውም በዐይኖቼ ላይ ወደቀብኝና ነጭ ነጥብ ሆነ፤ ለመታከም ወደ ሐኪሞች ሄድሁ፥ ግን መድኃኒት ባደረጉልኝ ቍጥር ነጥቦቹ እየተጨመሩ ሄዱና ጭራሹን ታወርሁ። ለአራት ዓመታት ማየት አልቻልሁም፤ ዘመዶቼም በኔ ነገር በጣም ያዝኑ ነበር፤ አሂካር ወደ ኤሊማይስ እስከሄደበት ጊዜ ድረስ ለሁለት ዓመታት ተንከባከበኝ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በዕድሞው ላይም ወፎች እንዳሉ አላወቅሁም፤ ፊቴም ተገልጦ ሳለ እነዚያ ወፎች በዐይኔ ላይ የሚያቃጥል ኩስ ጣሉብኝ፤ በዐይኔም ብልዝ ወጣብኝ፤ እኔም ወደ ባለ መድኀኒት ሄድሁ፥ ነገር ግን የጠቀመኝ የለም፤ ብቻዬን ወደ ኤልማድያ እስክሄድ ድረስ አኪአክሮስ ይመግበኝ ነበር። Ver Capítulo |