Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 14:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የሚስቱን አባትና እናት በእርጅናቸው ጊዜ በክብር ያዛቸው። ኋላም በሜዶን በኢቅባጥና ከተማ ቀበራቸው። ጦብያ ከአባቱ ከጦቢት ሀብት በተጨማሪ የራጉኤልን ሀብት ወረሰ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ራጉኤልና ሚስቱ አድናም አርጅተው ሞቱ። አማቶቹንም አክብሮ ቀበራቸው። ገንዘባቸውንም ሁሉ ወረሰ። የአባቱን የጦቢትን ገንዘብም ወረሰ። Ver Capítulo |