Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 14:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ስለዚህ ልጆቼ ከምጽዋት ምን እንደ ሚገኝና ክፋት ወዴት እንደሚመራ አይታችሁአል፥ ሞትን ያመጣል፤ አሁን ግን ትንፋሽ አጠረኝ።” በአልጋው አስተኙት፤ ሞተ፥ በክብርም ተቀበረ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 “አሁንም ልጄ፥ ምጽዋት የምታደርገውን እይ፤ ከሞት ታድናለች፤ ታጸድቃለችም።” ጦቢትም ይህን ተናግሮ ሞተ፤ ባልጋው ላይ ሳለም ነፍሱ ከሥጋው ተለየች። መቶ አምሳ ስምንት ዐመትም ሆኖት ነበር። በክብርም ቀበሩት፤ Ver Capítulo |