Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 13:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በኃጢአታችሁ ምክንያት ቢቀጣችሁም፥ በሁላችሁም ላይ ምሕረትን ያደርጋል፤ ተበታትናችሁ ከምትገኙባቸው አገሮች ሁሉ መካከል ይሰበስባችኋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በኀጢአታችን ይገርፈናል፤ ዳግመኛም ይቅር ይለናል፤ በመካከላቸው ከበተነን ከአሕዛብም ሁሉ ይሰበስበናል። Ver Capítulo |