Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 13:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እዚያም ትልቅነቱን አሳይቷችኋል፥ በሕያዋን ሁሉ ፊት አሞግሱት፤ እርሱ ጌታችን ነው፥ እርሱ አምላካችን ነው፤ እርሱ አባታችን ነው፥ እርሱ ለዘለዓለም አምላክ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በዚያም ገናናነቱን ገለጠላችሁ፤ በሰው ሁሉ ፊትም አክብሩት፤ እርሱ ጌታችን ነውና፥ እርሱ እግዚአብሔር ለዘለዐለም አባታችን ነውና። Ver Capítulo |