Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 13:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የሚቀጣም፥ የሚምርም እርሱ ነውና። እርሱ ወደ ሲኦል ጥልቀት ያወርዳል፥ ከጥልቅ ጥፋትም ያወጣል፥ ከእጁ የሚያመልጥ ማንም የለም፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እርሱ ይገርፋል፤ ይቅርም ይላል፤ እርሱ ወደ ሲኦል ያወርዳል፤ ያወጣልም፤ ከእጁም የሚያመልጥ የለም። Ver Capítulo |