Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 13:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በዚያን ጊዜ በጻድቁ ልጆች ምክንያት ትፈነድቂያለሽ፥ ትደሰቻለሽም፤ እነርሱ ሁሉ ተሰብስበው የዘመናትን ጌታ ይባርካሉና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በጻድቃን ልጆች ደስ ይልሃል፤ አቤቱ፥ በአንድነት ተሰብስበው የጻድቃንን ጌታ አንተን ያመሰግናሉና፥ የሚወድዱህ ብፁዓን ናቸውና፤ በሰላምህም ደስ ይላቸዋል። Ver Capítulo |