Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 13:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የሚያዋርዱሽ ሁሉ የተረገሙ ይሁኑ፥ የሚያጠፉሽ ሁሉ፥ ግንቦችሽን የሚያፈርሱ ሁሉ፥ ህንፃዎችሽን የሚያወድሙ፥ ቤቶችሽን የሚያቃጥሉ ሁሉ የተረገሙ ይሁኑ። መልሶ የሚገነባሽ ግን ለዘለዓለም የተባረኩ ይሁኑ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የሚጠሉህ ሁሉ የተረገሙ ናቸው፤ የሚወድዱህ ሁሉ ግን ለዘለዓለሙ የተባረኩ ናቸው። Ver Capítulo |