Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 12:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ጸሎት ከጾም ጋር፥ ምጽዋትም ከጽድቅ ጋር፥ በተንኰል ከመበልፀግ የበለጡ ናቸው። ወርቅን ከመሰብሰብ ምጽዋት መስጠት ይበልጣል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ጸሎት ከጾም፥ ከምጽዋትና ከጽድቅ ጋር መልካም ነው። ከብዙ የዓመፅ ገንዘብ ጥቂት የእውነት ገንዘብ ይሻላል፤ ወርቅንም ከማድለብ ምጽዋት መስጠት ይሻላል። Ver Capítulo |