Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 12:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 አሁምን ከምድር ተነሱ እግዚአብሔርንም እወቁ። ወደ ላከኝ ወደ እርሱ እወጣለሁ። የሆነውን ነገር ሁሉ ጻፉት።” ወደ ላይም ወጣ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 አሁንም በእግዚአብሔር እመኑ፥ ወደ ላከኝም ወደ ላይ እወጣለሁና ይህን ሁሉ በመጽሐፍ ጻፉት” አለ። Ver Capítulo |