Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 12:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ከእናንተ ጋር በነበርሁበት ጊዜ፥ ወደ እናንተ የመጣሁት በእግዚአብሔር ፈቃድ እንጂ በራሴ አይደለም፤ በሕይወት ዘመናችሁ ሁሉ መባረክ የሚገባችሁ እሱን ነው፥ ማመስገን የሚገባችሁ እሱን ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ምስጋና ለእኔ አይገባኝምና፥ ነገር ግን የአምላካችሁ ፈቃድ አመጣኝ፤ ስለዚህም በዘመናት ሁሉ ለዘለዓለሙ እግዚአብሔርን አመስግኑት። Ver Capítulo |